የወሊድ መዘጋጃ ኮርስ ከሁሉም የዓለም ክፍል ለመጡ ሴቶች እዲሁም ጥንዶች
የትምህርት ክፍያ
መደበኛ የትምህርቲ ክፍያ CHF 350 ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ CHF 150 የሚሆነው ከጤና ዋስትና አገልግሎት ሰጪዎ ሊያስመልሱ ይችላሉ፡፡
የትምህርቱን ወጪ መሸፈን የማይችሉ ከሆነ እባክዎ አስቀድመው mamamundo ን ያነጋግሩ፡፡