የወሊድ መዘጋጃ ኮርስ ከሁሉም የዓለም ክፍል ለመጡ ሴቶች እዲሁም ጥንዶች

የትምህርት ክፍያ ክፍያ
የኮርሱ መደበኛ ዋጋ 350 CHF ነው፡፡
ከዚያም ቤተሰቦች የጤና መድህን ሽፋን ከሚሰጧቸው ድርጅቶች CHF 150 ማስመለስ ይችላሉ፡፡
ገንዘብ የሌላቸው ቤተሰቦች: ገንዘብ የሌላቸው ቤተሰቦች በተለይ ለዚህ ዓላማ ተብሎ ከተቀመጠ ገንዘብ ከ mamamundo ድጋፍ ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ አስፈላጊ ከሆነ እባክዎ የኮርሱን መሪ ያማክሩ፡፡